#health
ከኩላሊት አካባቢ ጀምሮ እስከ ቀኝ ቆለጥ ድረስ የሚሰማ ህመም ስሜት መንስኤውና መፍትሄው ምንድነው? ጳውሎስ ሆስፒታል ተመርምሬ ነበር አልትራሳውንድም ተነስቻለሁ ውጤቱ ምንም አላሳየም እና ጨጓራ ይሆናል በሚል የጨጓራ መድሐኒት ነበረ የተሰጠኝ እና ለውጥ የለውም ተባበሩኝ የት ብታይ አሪፍ ነው? ካወቃችሁ ችግሩን እና መፍትሔውን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል
Dec 07, 20219 engagements