4real173.5
#technology
Sup guys: Wifi ያስሞላሁት 1MB ነው እና ነገር ግን ክፍያ ሲመጣ ያልተከፈለ ብሎ የሚያሳየው ከ 1,000 ብርር በላይ ነው:: መሆን የነበረበት 700 ምናምን ነበር:: እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጠመው አለ? እና ምን ማድረግ እችላለሁ?
Dec 07, 20213 engagements
Sup guys: Wifi ያስሞላሁት 1MB ነው እና ነገር ግን ክፍያ ሲመጣ ያልተከፈለ ብሎ የሚያሳየው ከ 1,000 ብርር በላይ ነው:: መሆን የነበረበት 700 ምናምን ነበር:: እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጠመው አለ? እና ምን ማድረግ እችላለሁ?
Dec 07, 20211mb 500 birr nw, slezih wey 2 wer satkeflu qoytachu kehone nw enji ke1k belay aymetam, kalasalefachu yetemezegebachubet branch teyquachew
Dec 07, 2021ምናልባት በ3Mb ሂሳብ እየቆጠረብህ ይሆናል። 994 ደውልና ዜሮን ተጫን ከዛም ለኦፕሬተሮቹ ጠይቃቸው።
Dec 07, 2021Litkefl sthed like samnt minamin asalfek or koytek kehedk ahun eskalehbet new mikotrew endeza yimeslengal
Dec 07, 2021