#education
Selam guys ነገ class ውይይት አለብኝ እና የመወያያ እርሳችን ስለ ወጣትነት ነው so pls suggest any idea about ወጣትነት pls urgent ነው
Dec 07, 20213 engagements
Selam guys ነገ class ውይይት አለብኝ እና የመወያያ እርሳችን ስለ ወጣትነት ነው so pls suggest any idea about ወጣትነት pls urgent ነው
Dec 07, 2021"ወጣቱ በተዘዋዋሪ የወቅታዊው ሁኔታዎች የመጀመሪያው ተጠቂ እንደመሆኑ መጠን ወጣቱ ጫናውን ተቋቁሞ ስራ ፈጣሪ እና የለውጡ መሪ መሆን የሚችለው በምን መንገድ ነው?" የሚል ርዕስ ልስጥህ ወይም "አዲሱ ፍኖተ ካርታ በአጠቃላይ የትምህርት ሂደቱ ላይ የሚያመጣው ለውጥ ምን ይመስላል?"
Dec 07, 2021Class tezegto yele ende
Dec 07, 2021Meki timro ale alitezegam
Dec 07, 2021