SternRaven96101
#health
Accedentaly አንድ ጉንጭ gas ለጠጣ ሰው ምንድን ነው ሚደረገው ወይስ ችግር የለውም
Dec 07, 20219 engagements
Accedentaly አንድ ጉንጭ gas ለጠጣ ሰው ምንድን ነው ሚደረገው ወይስ ችግር የለውም
Dec 07, 2021አፍን በውሃ መጉሞጥሞጥ እና ውሃ ወይ ጁስ መጠጣት ይመከራል፣ አልኮል ወይ ወተት መጠጣት እና ሲጋራ ማጨስ በፍፁም አይመከርም ፣ ድካምና መዛል ይኖራል ማግሳትም አለ ከሰውነት እስኪወገድ ዉሃ እየጠጡ መቆየት ያስፈልጋል
Dec 07, 2021wedyaw kehone Milk
Dec 07, 2021