ከጓደኛዬ ጋር መንገድ ላይ እያወራን walk እያደረግን ነበር ፣ እና የሆነች ልጅ ባጠገባችን እያለፈች ድምፁ እንዴት የስጠላል ስትል ሰማሇት ፣ እውነት እኔን ነው እንደዛ ያለችው እያልኩ እንዳልሰማ ሆኜ ነው ያለፍኳት ድምፄ ወፍራም ነው(deep voice) እኔ ድምፄን በጣም ነው የምወደው ማንም እንደዛ ብሎኝም አያቅም እውነት deep voice ማይመቻቸው ሴቶች አሉ ይገርማል ወንድ ልጅ ድምፁ ሲወፍር አይደል እንዴ ደስ የሚለው deep voice ማይመቻቹ እና ቀጭን የወንድ ልጅ ድምፅ የምትወዱ ሴቶች አላቹ ማለት ነው ስለገረመኝ ነው የምጠይቃቹ
Dec 07, 2021she just got ur attention with only that eko 😃
Dec 07, 2021