Elon51
#relationships
Hi my question is:- ሴት ልጅ የሚያግደረድራት ወንድ ትወዳለች? ሴት ልጅ ስትግደረደር እና ፍላጎቱዋ ሳይሆን ሲቀር እንዴት ነው የማውቀው? ስለ sex አይደለም::
Dec 07, 20214 engagements
Hi my question is:- ሴት ልጅ የሚያግደረድራት ወንድ ትወዳለች? ሴት ልጅ ስትግደረደር እና ፍላጎቱዋ ሳይሆን ሲቀር እንዴት ነው የማውቀው? ስለ sex አይደለም::
Dec 07, 2021ግልጽ የሆነ እና አልፈልግህም የሚል ምላሽን ከሰጠችህ ተዋት። ሆኖም ሁኔታዋ ያዝ ለቀቅ ከሆነብህ ምን እንደምታስብ በግልጽ ጠይቃት። ሌላ ማወቂያ መንገድ ያለህ አይመስለኝም🤷♂
Dec 07, 2021bmn ltawek techlalek meslk enim alawekm
Dec 09, 2021