Please ebakachu sele neseha mnm mawkew neger yelem yechalachehutn negerugn Nesu mehon efelegalew ke neseha bhuhala madreg yelelebegnnm negeroch negerugn
Dec 06, 2021ፈጣሪ ያውቀዋል የምትለውን ሁሉ በካህን ፊት መዘርገፍ ነው... የንስሃ አባት በቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ቢሮ ብትጠይቅ ያገናኛሉ ወይም ሰንበት ትምህርት ቤት ወይም ግቢ ጉባኤ ከዛ ቀኖና ይሰጣሉ... ስትጨርስ ፍትሃዘወልድ የሚባል ጸሎት ተደርጎ ትፈታለህ... ከዛ ድጋሚ ሃጢኣት ውስጥ ላለመግባት ከ ጀለስ ጋር ትፋየታለህ... ካሸነፈ ደሞ ድጋሚ ንሰሃ ትገባለህ ድጋሚ መግባት እችላለሁ ብለህ ድጋሚ ሃጢኣት ውስጥ ብትዘፈቅ ንሰሃ ሊርቅህ ይችላል 😁 ቀድሞ መሞት የሚባል ነገር አለና
Dec 07, 2021