YOUNGER-4
#other
One minute lemme ask you በቴሌ ብር ገንዘብ ማስገባት ፈልጌ ነበር ማለት ለ betting deposit ለማስገባት እና ተሌ ሄጄ ነው ገንዘብ ምሰጣቸው እንዲያስከቡልኝ ወደ ቴሌብር አካውንቴ
Dec 06, 20214 engagements
One minute lemme ask you በቴሌ ብር ገንዘብ ማስገባት ፈልጌ ነበር ማለት ለ betting deposit ለማስገባት እና ተሌ ሄጄ ነው ገንዘብ ምሰጣቸው እንዲያስከቡልኝ ወደ ቴሌብር አካውንቴ
Dec 06, 2021Brother.. Ye telle birr agents beyeseferu alu.. Eza suk hedeh enesu wede e-money yikeyrulhal.. Malet deposit yaregulhal
Dec 07, 2021Tnx bruh agechalew 👐🙏
Dec 07, 2021Cbe, abyssinia mnmn lay kaleh wede tele birr transfer marg techlaleh
Dec 07, 2021ስራ ሰርተህ ምናምን ገቢ የምታደርግ ነው እኮ ምትመስለው 😏 ይልቅ ገንዘብህንም ህይወትህንም እንዳታጣ አርፈ ቆጥብ ከቻልክ ስራ ስራበት ብሩን
Dec 07, 2021