aydelm
Dec 09, 2021aydelm
Dec 09, 2021Ay aljemerem ere
Dec 07, 2021No የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከታህሣስ አጋማሽ በኋላ ይፋ ይሆናል። ___ የ 2013/14 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ውጤት ከታህሣስ አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚሆን መታቀዱን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በትዊተር ገጻቸው ገልጸዋል። ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ፈተናው ታርሞ መጠናቀቁን እና ይህም ትልቅ ስኬት መሆኑን ገልፀዋል ። የ2013/14ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ከ የጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 2014ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል። @Students_tube @Students_tube
Dec 06, 2021