ሰላም እንዴት ናቹ? የልቤን ለማውራት አማረኛ ይሻለኛል ምን ሆነ መሰላቹ በፊት preparatory አካባቢ ፍቅር ያዘኝ ከክፍል ጓደኛዬ እና ሳልነግራት አመት ከምናምን ቆይተን ወደ ሌላ ሀገር ሄደች 😔 እና ይሄ ነገር በጣም አስከፍቶኝ ነበር even ካምፓስ ገብቼ ሁላ ስለሷ አስብ ነበር በዚህም ምክንያት gf ኑሮኝ አያውቅም... አሁን የbff የቅርብ ዘመድ የሆነች ልጅ በስራ አጋጣሚ ተዋወቅን እና ተቀራረብን she's kind and beautiful ነገር and we talk like alot then some feeling develop in me... እሷ ከዚህ በፊት ብዙ bf ነበሯት ከዛ ሁሉንም ነገርኳት ማለት ስለበፊቱ ነገር ምናምን እና ይሄን ስታውቅ እኔ ላይ ሙድ መያዝ ነገር አመጣች suddenly she start saying i like u and i know you like me too... mnamn i think for her being in r/ship and broke up is just a simple and normal thing but not for me... she's really trying to tear me down just like her previous gf's i guess so i don't know what i feel about her i like her but i think this all thing needs to be stopped. i don't want to be in love again it's very hard for me to handel.... so help me guys what shall i do please...
Jun 17, 2020You said "like her previous gf's".... are you a girl?
Jun 17, 2020