ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ እናም ምክራቹ ያስፈልገኛል, ከ አንዲት ልጅ ጋር ፍቅር ይዞኛል እናም ልጅትዋ ኖርማል የ ክላስ ጉዋደኛዬ ናት እናም ሁለት ሀሳብ ሆነብኝ 1, ስነግራት ላንተ ምንም ስሜት የለኝም እንደ ወንድሜ ነው የማይህ እንዳትለኝ ፈራው 2, ደሞ አይኔ እያየ የ ሌላ ሰዉ እንዳትሆን ፈራው, እና አስቲ ምን ልበላት ልንገራት ወይስ ይቅርብኝ ?????
Dec 06, 2021Don't just ask her befetataw first see her signs, stgenagnu staweru mtasayewn act eyayeh more wedante yetesabech na lante arif smet kalat teykat gn mnm lash lash eyalechih ignore eyaregechih yalechn set gn ateyk beka metew new
Dec 06, 2021