የሚያወፍሩ ተፈጥሮአዊ ምግቦች ጠቁሙኝ እስኪ ?
Dnich🥔
የለውዝ ቅቤ ወተት ሙዝ እንደ ጁስ መጠጣት ነው በየቀኑ ለውጥ አይቼበታለው በጣም አሪፍ ነው ሞክሪው
ቺዝ/ነጭ ዳቦ/ድንች/እንቁላል/አቦካዶ/ቦርዴ
እስፖርት ሰርቼ ምን ልብላ
Depends on ur blood type btw
ድንች
https://t.me/Habeshafitnes