ሰላም ሰዎች...✌ አስር ፈሊጣዊ ቃላት ከነ ትርጉማቸው እና አስር ምሳሌያዊ አነጋገሮች ንገሩኝ። አስቸኳይ ነው🙏
Dec 05, 2021ፈሊጣዊ አነጋገር ያዞ እንባ መንታ ልብ.....ወላዋይ ሰው ሆነ ቅቤ ጠባሽ.......አስመሳይ ኩታ ገጠም.......ጎንለጎን የህል ቋጥ......ሆዳም ውሀ ቀጠነ ጆሮ ጠቢ ድፍን ራስ.....የማይገባው ሆደ መጋዝ.....ክፉ ሰው ምሳሌያዊ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወዲያ ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ ስራ ያጣች መነኩሴ ቆቦን ቀዳ ትሰፍለች የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል 50 ሎሜ ለአንድ ሰው ሸክሙ....... እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጫኗት
Dec 06, 2021