#religion
Hello guy this is for Orthodox fam ena tsebel lemegbat after sex sint Ken yasfeligal. Ee
Dec 05, 20214 engagements
Hello guy this is for Orthodox fam ena tsebel lemegbat after sex sint Ken yasfeligal. Ee
Dec 05, 2021ሴክስ ያደረከው ከትዳር አጋርህ ጋር ከሆነ በ3 ተኛው ቀን መቅደሱን አፅድተህ(ንፁህ ሆነህ) መጠመቅን ትችላለህ፣ ወሲብ የፈፀምከው ከ ትዳር አጋርህ ውጪ ከሆነ ደግሞ ከ 7 ቀን በውኃላ ንስሀን ግባ እናም ንስሀ አባትህ ሰላም ለኪ ብለው በትእዛዝ ጥምቀት፣ ፀሎት፣ እና ስግደትን ይሰጡኃል ስትጨርስም ሰላም ለኪን ደግመው እግዚአብሔር ይፍታን ይላሉ።
Dec 06, 2021Be sostegnaw ken shawer wesdeh
Dec 05, 20213 ken
Dec 06, 2021Maybe 6
Dec 05, 2021