የኔ ጥያቄ ፍቅረኛ ነበረችኝ በጣም እወዳታለሁ እስከማውቀው እሷም በጣም ትወደኛለች ልታጣኝ የማትፈል አይነት ሰው ነኝ ግን ምን ተፈጠረ ያው በሀገራችን ሁኔታ ምክንያት ከግቢ ወጥተን ቤታችን ነን ሁለታችንም አንድ ከተማ ነውጰዠ የምንኖረው ግን ከቤት መውጣት ማትችል አይነት ልጅ ነች በመሃከላችን ርቀት ተፈጠረ ስልክ ማውራት አልቻልንም በቴክስት ብቻ እናወራለን እና ሲመቻት በስልክ እናወራለን አንዳንዴ ምንም ነገር አትደብቀኝም እና ከ ቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር ማውራት ጀመረች ከዛ አልፎ በተደጋጋሚ በአካል አገኘችው ከኔ በጣም ራቀች ከኔ ይልቅ እሱ የሚረዳት እየመሰላት መጣ በቃ ከእኔ ጋር ግንኙነታችን እናቁም አለችኝ ስሜቱ አላት ግን ተስፋ ቆርጣለች በእኔ እና እሷ ግንኙነት አንዴ ብቻ በአካል እንድንገናኝ ጠየኳት አልፈልግም ልልህ ነው የማገኝህ ብላኝ በሚቀጥለው ሳምንት ቀጠሮ ይዘናል እና ለእኔ ስሜት እንዳላት አውቃለሁ እና ስለምወዳት ነገሮችን መለወጥ ፈልጋለሁ እና ይሄንን ለማድረግ የሚረዳኝ ምክር ወይም የሆነ ሳይኮሎጂካል ነገር ካላችሁ በጨዋነት አካፍሉኝ
Dec 05, 2021Are you series 😡 አልፈልግህም ልልህ ነው የማገኝህ ማለት ምን ማለት ነው ሲጀመር Bro አንተ ጋር ያለው ስሜት እሷ ጋር አለ ብለህ ማሰብ ነው የተሳሳተ አመለካከት እንደመኖርህ ያደረገው ብትወድህማ ኖሮ ሌላ ጋር ጥላህ ባልሄደች ነበር አየህ አንዳንዴ እኛ የምንወዳቸው ሰዋች ከኛ በላይ የሚወድት እና የሚወዳቸው አለ..... ምንም ያህል ብንጥር ያን የምንፈልገውን ቦታ አናገኘውም ..... ስለዚህ Brother ተዋት ምናም ብዬ ተስፍ ላስቆርጥህ አልፈልግም ግን ወንድሜ አንዳንድ ነገሮች በግድ አይሆኑም ምን አልባት እሷ አንተ ባሰብከው መንገድ አላሰበችህ ይሆናል
Dec 05, 2021