Selam guys እንዴናችሁ kidus እባላለሁ የ10 ክፍል ተማሪ ነኝ ዛሬ የሆነ ነገር እንድታማክሩኝ እፈልጋለሁ በጣም ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ ምን ሆነ መሰላችሁ ከ 3 ወር በፊት በሆነ ጓደኛየ ምክንያት batting ጀምሬ ነበር እና መጀመሪያ የጀመርኩት አካውንቴ ውስጥ በነበረው 3500 ብር ነበር እና እሱን ተበላሁት ከዛ ለጫማ ብየ ከ ማዘር 1500 ብር ተቀበልኩ በሱ ደግሞ እድለኛ ሁኘ 8700 ብር በላሁ ከዛ ግን መልሸ አጣሁት እና ብሬን ለማስመለስ ያለኝ አማራጭ ስልኬ ብቻ ነበር እና 11,000 የገዛሁትን ስልክ ትላንት በ6000 ሸጥኩትና ዛሬ ticket ቆረጥኩበት ግን እድሜ ለ ATLETICO MADRID ያለኝን በሙሉ አሳጣኝ እና guys ፋዘር ስልክህን የት ጥለከው ነው ምናምን ሲለኝ ነው የዋለው እና እንደሸጥኩት ቢሰማ ያብዳል ስለዚህ Please የምታቁት online የሚሰራ በአጭር ቀን ውስጥ ስልክ እንድገዛ የሚያደርግ አሪፍ ስራ ካለ ጠቁሚኝ ካልሆነ computeren ሽጨ የመጨረሻ እድሌን ልሞክር
Dec 04, 2021Bro 🙆♂ akum kahun bewala atichawet
Dec 05, 2021