#technology
Skethware ን በመጠቀም ሞባይሌ ላይ የተለያዩ አፖችን እሞክራለሁ፣ነገር ግን የሰልኬ internal storage less ስለሆነ Bluestacks ን በመጠቀም እሰራለሁ፤አሁን ጥያቄዬ በ Bluestacks የሰራሁትን app ወደ ስልኬ እንዴት አስተላልፋለሁ?
Dec 04, 20211 engagements
Skethware ን በመጠቀም ሞባይሌ ላይ የተለያዩ አፖችን እሞክራለሁ፣ነገር ግን የሰልኬ internal storage less ስለሆነ Bluestacks ን በመጠቀም እሰራለሁ፤አሁን ጥያቄዬ በ Bluestacks የሰራሁትን app ወደ ስልኬ እንዴት አስተላልፋለሁ?
Dec 04, 2021Bluestack እኮ የስልክን አፕ በፒሲ እንድተጠቀም የሚያደርግህ የፒሲ ሶፍትዌር እንጂ አፕ መስሪያ አይደለም እኮ ብሮ
Dec 05, 2021