ጦርነቱን ማን ያሸንፋል ብለህ ልጠይቅ ነው ? 😂😂😂
Dec 04, 2021ጦርነቱን ማን ያሸንፋል ብለህ ልጠይቅ ነው ? 😂😂😂
Dec 04, 2021በbetting ጨጓራ የመላጥ ውጤት🤦♂
Dec 04, 2021Ymrhn khone feta be hulum haymanot btm hatiat nw
Dec 04, 2021Ene online etenekulalew mnm melfat yelebihm
Dec 04, 2021ጠቦት ገዝተኻል?
Dec 04, 2021ጠንቋይ ኢንድሪስ ይሁንልህ?
Dec 04, 2021ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ #ይወደሀል። ዮሐንስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ ¹⁷ እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። ¹⁸ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። ¹⁹ ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ነበረ፣ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ፤ ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ አድራጎቱም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም። ²¹ በእውነት የሚመላለስ ግን ሥራው በእግዚአብሔር የተሠራ መሆኑ በግልጽ ይታይ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።” “ነገር ግን ፈሪዎች፣ የማያምኑ፣ ርኵሶች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ አመንዝሮች፣ አስማተኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ ውሸተኞች ሁሉ ዕጣ ፈንታቸው በዲንና በእሳት ባሕር ውስጥ መጣል ይሆናል። ይህም ሁለተኛው ሞት ነው።”” — ራእይ 21፥8 (አዲሱ መ.ት) ይልቁኑ ኢየሱስ ይሻልሃል። የምትፈልገውን እሱ ይሰጥሃል። Join @sisayazusarevivall
Dec 04, 2021If you want to change your address from Addis Ababa to hell go ahead .🤭🤭
Dec 04, 2021አባ ቡሎ ከቄራ ወደ መብራት ሃይል ስትሄድ 53 መዝናኛ በኩል ገባ ብሎ ጤና ጣብያ አከባቢ 2 ኛ ደግሞ ከ ጎፋ መብራት ሃይል ወደ አደይ አበባ ተሳፍረህ ድልድዩ ጋር ስትወርድ ያለው ጎጆ ቤት አዋቂ ናቸው። 3. አዳበዬን ደግሞ ከ ሃይሌ ጋርመንት ወደ ሰፈራ ስትሄድ በቀኝ በኩል ሁለተኛው መግቢያ(ጎሚስታው ባለበት በኩል) 4.ኛ ሀጫሉ የወሊሶው አየር ጤና አከባቢ አሉልህ። ደብተራዎችንና መሪጌታዎችን ከፈለክ ደግሞ ጠይቅ ከነስልካቸው አለኝ።
Dec 04, 2021ምን አለ ለቅዱስ ሚካኤል በደምብ ብትፀልይ ? ያሰብከውም ይሳካልሀል ! ያቀድከውም ሁሉ ይሰምራል !! በዛውም ይሄን ክፉ ሀሳብ ከልብህ ያሶግድልሀል ወንድሜ ! & this goes to the channel owner -> እንዲ አይነት ጥያቄ ወደ ቻናሉ ከማምጣታቹ በፊት , For the majority of people ይጠቅማል አይጠቅምም ብላቹ አስቡበት ! Or the channel 'll gonna be stupids soon ! By: Anonymous 🎖 0 rep a few seconds ago
Dec 04, 2021Atlfa betting atbelam
Dec 04, 2021ምን አለ ለቅዱስ ሚካኤል በደምብ ብትፀልይ ? ያሰብከውም ይሳካልሀል ! ያቀድከውም ሁሉ ይሰምራል !! በዛውም ይሄን ክፉ ሀሳብ ከልብህ ያሶግድልሀል ወንድሜ ! & this goes to the channel owner -> እንዲ አይነት ጥያቄ ወደ ቻናሉ ከማምጣታቹ በፊት , For the majority of people ይጠቅማል አይጠቅምም ብላቹ አስቡበት ! Or the channel 'll gonna be stupids soon !
Dec 04, 2021Dedeb
Dec 04, 2021Bewust mesmer anagregni betemetatagni waga yemtfelgewun aderglkalehu 😜😉
Dec 04, 2021Tenkuay ga mehed zelketawi meftihe adelem plus ye midrunm ye semayunm betihn nw mitabelashew Ena zelaki meftihe tenegna ena tikiklegn meftihe mihonew tselot madreg...just pray give everything to god❤endezih enditaseb yadergeh hula yitefal
Dec 04, 2021y'all read this esti. thank u 'bitch.
Dec 04, 2021Tamrat tefetual alalum
Dec 04, 2021Why don't u ask betty LTV since she saw our flag's colors hanging on their place she will tell u ..!
Dec 04, 2021እንድሪያስ ጠንቋይ ነኝ😂
Dec 04, 2021Menfesehen wegawet😂
Dec 04, 2021Seraw yferse😂
Dec 04, 2021Ye beg wote neger neh ende
Dec 04, 2021demo mn liyareglh🤨 Beyesusm🙄
Dec 06, 2021Look at them these are the people of Ethiopia.. being ignorant as always.. No wonder we're the dumbest nation in the world
Dec 04, 2021Beyesus sem😳mn honekal bro🥺 bthedm trfu tsetsetna hatyat new lemanegnawm heywet be tenkuayu bet west yemilewn metsaf anbebew ewnetegna tarik new temarbetaleh I'know hasabhenm endemtkeyer
Jul 01, 2022ና እኔ ልስራልህ😂😂 መቼም ድራማ ምኑ ይከብዳል
Dec 13, 2021Man መስተፋቅር ቆይቶ ይፈታል ማን take it from me😫🚶😂
Dec 04, 2021gedel geba
Dec 04, 2021ጠንቋይ ቤት የመሄድ ፍላጎትህ የተወጋ ይሁን አሜን 😂😂
Dec 05, 2021Bio: Blissfully confused
Dec 04, 2021ስንት ትከፍላለህ
Dec 04, 2021