#society
ሰላም ቤተሰቦች የጤና መድህ መታወቂያ በሁለታችን ፎቶ አዉጥታል ነበር እና የቀበሌ ስለሌለኝ እና ለመንቀሳቀስ እሱን ባሳይ ይቻላል ተሳቀቅን እኮ እስቲ የሚያዉቅ ካለ
Dec 04, 20213 engagements
ሰላም ቤተሰቦች የጤና መድህ መታወቂያ በሁለታችን ፎቶ አዉጥታል ነበር እና የቀበሌ ስለሌለኝ እና ለመንቀሳቀስ እሱን ባሳይ ይቻላል ተሳቀቅን እኮ እስቲ የሚያዉቅ ካለ
Dec 04, 2021Snake
Dec 05, 2021ቀበሌና ጤና መድህን ምን አገናኛቸው
Dec 04, 2021Yegenagnale mech aluk የጤና መድን መታወቂያ ማንነትን ስለሚገልጽ ለመንቀሳቀስ አይግዝም እንጂ
Dec 04, 2021