#relationships
Guys Hossana le Couple Yemihon Arif Quite place Tequmugn
Dec 04, 20216 engagements
Guys Hossana le Couple Yemihon Arif Quite place Tequmugn
Dec 04, 2021Piyassa couple house ale or mexico(kozy yemibal) google map lay eyew
Dec 04, 2021የምር በጣም ነው ያናደድሽኝ ለምን እንቢ አልሽ እሽ ብለሽ እጎዳለው ብለሽ እና አሁን አልተጎዳሽም እሱን በማጣትሽ አጉል ማይመስል ፍራቻሽን አቁሚ ሲቀጥል ለራስሽ ብለሽ እራስ ወዳድ ስለሆንሽ እሱን ለመርሳት በሚል ሰበብ ሌላ ሰው ሳትወጂው እሽ ብለሻል እና እንዴት ነው አንቺ ሌላ ሰው እየጎዳሽ ስለ እራስሽ መጎዳት ብቻ ምታስቢው አንድ ነገር ብቻ ልበልሽ እና ልጨርሽ ምንም ቢሆን ምን ምፈልጊውን ነገር ከማድረግ ወደ ዋላ አትበይ እውነቱን ለሁለቱም ንገርያቸው። በተረፈ ማይሆን ነገር ከተናገርኩ 🙏
Dec 05, 2021Abezash louge wede compus sitehed ke condominium bestejerba yalewu 👌
Dec 04, 2021አበራሽ ሎጅ ለካፕል አይሆንም ኮካ እና የበሰበሰ ጁስ ብቻ ነው ያለው ደባሪ ሎጅ ነው
Dec 04, 2021