የፀሎት መፃህፍት ስለሆኑ መፀለይ ነው የሚባለው። ለፀሎት የትኛውም ጊዜ ትክክል ነው። ይህን ስል እየበላህ ወይም እየተፀዳዳህ አይነት የእግዚአብሔርን ቃል ባለማክበር አይሁን እንጅም ትችላለህ።
Dec 04, 2021የፀሎት መፃህፍት ስለሆኑ መፀለይ ነው የሚባለው። ለፀሎት የትኛውም ጊዜ ትክክል ነው። ይህን ስል እየበላህ ወይም እየተፀዳዳህ አይነት የእግዚአብሔርን ቃል ባለማክበር አይሁን እንጅም ትችላለህ።
Dec 04, 2021🙏🙏
Dec 04, 2021ወንድሜ/እህቴ የሚታየኝ ቦርሳ እንጂ መፅሐፍ አይደለም ስለዚህ የመፅሐፉን ምንነት ሳላውቅ መልስ መስጠት የይብዳል ፣ ባይሆን ስሙን ዳዊት፣ አርጋኖን፣ ነገረ ማርያም፣ ዘወትር ፀሎት፣ አውደ ነገስት፣ ባህረ ሃሳብ፣ ሰዓታት፣ ስርዓተ ቅዳሴ፣ ?..። በማላውቀው ነገር መልስ ሰጥቼ ወንድሜን ማሳት አልፈልግም። ፀሎትና ፆም የሚጠይቁ የአርምሞ እና የፀሎት መፅሐፍት አሉ
Dec 04, 2021የዘውትር ፀሎት መፅሐፍ እኮ ነው 😳
Dec 05, 2021Awo i read the zewter selot everyday before sleep
Dec 04, 2021kebelu behuala ewir yikonal ende😂
Dec 04, 2021ስርዐት
Dec 04, 2021