Selam guys የሆነ ነገር ላማክራቹ am 25y እና እስካሁን relation ውስጥ ገብቼ አላውቅም እና ደሞ 5 ሴቶችን በህይወቴ ለፍቅር ጠይቄ አንዳቸውም ፊት አልሰጡኝም እና ጥሩ መልክ ስለሌለኝ ና ደሀ ስለሆንኩ ነው ብዬ ነው የማምነው እና አሁን ምንም confidence የለኝም ተስፋም relationship ላይ እና የፍቅር ላይፌ normal አይመስለኝም ምን ትመክሩኛላቹ ።
Dec 03, 2021ena arfeh tef tef beleh melahen yaza ymn chekes nw deha honeh ….zm beleh melahen aruarut emebeten enesu yemetalu kes bekes 😏😏😏
Dec 04, 2021