Passenger533.5
#personal
ስትዝሉ የሚያበረታችሁ ሲደብራቹ ሲሰለቻቹ እንደ አዲስ የሚያነቃቃቹ የህይወታቹ መሪ ቃል ወይ አባባል ምንድነው? For eg. የኔ (ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም)
Dec 03, 202112 engagements
ስትዝሉ የሚያበረታችሁ ሲደብራቹ ሲሰለቻቹ እንደ አዲስ የሚያነቃቃቹ የህይወታቹ መሪ ቃል ወይ አባባል ምንድነው? For eg. የኔ (ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም)
Dec 03, 2021ሁሉም ነገር ለ በጎ ነዉ ::
Dec 04, 2021ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ በሞት ጥላ ውስጥ እንኳን ብሄድ አንተ ከኔ ጋር ነህና በአንደች አልሸበርም
Dec 04, 2021No pain, no gain
Dec 04, 2021ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሮች ብጹአን ናቸው ።
Dec 04, 2021Hulem linega sil yichelimal😄
Dec 04, 2021Hulum yalfal
Dec 04, 2021ሊነጋ ሲል ይጨልማል 😊
Dec 05, 2021Ehe❤️
Dec 04, 2021Life is short Hulum kentu new
Dec 04, 2021ቀስ ብለሽ ትደርሻለሽ ያውም በሰንካላ ኣግር
Dec 04, 2021HARD WORK ALWAYS PAYS OFF
Dec 04, 2021