Hey guys የሆነ ነገር እንድታማክሩኝ እፈልጋለሁ በተለይ በህግ ዙሪያ ትምህርት ያላችሁ ምን ሆነ መሰላችሁ አጎቴ ምክንያቱን ባለውቅም በ ፖሊስ ይፈለጋል እና እሱን መያዝ ሲያቅታቸው እህቱን ( እናቴን ) አሰሯት እና አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ፖሊሶች ካሰሯት 7 ቀን ሞላው ግን እስካሁን ምንም የጠየቋት ነገር የለም እና እኔ አመራሮችን ላናግራቸው አስቢያለሁ ግን እያደረጉት ያሉት ነገር ልክ እንዳልሆነ እንዴት መናገር እንዳለብኝ አላቅም እና Please ህጉን የምታቁ ምን እንደምላቸው አስረዱኝ
Dec 03, 2021የሆነ ጠበቃ ነገር ወይም ለ አንድ ቀን ሚተባበር ሰው ብትፈልግ/ጊ ጥሩ ይመስለኛል ሁኔታውን በደንብ ለማሳየት እነሱም ወንጀል እየሰሩ እንደሆነ ስለሚያቁ ህጉን በደንብ የሚያቅ ሰው ከሄደ ሊሰሙ ይችላሉ
Dec 03, 2021