#health
ፊቴን በሳሙና ስታጠብ ፊቴ ነጭ ይሆናል ለምንድነዉ ለፊት ጥራት እና ለቡጉር ማጥፊያ የሚሆን ለወንዶች የምታዉቁት ነገር ካለ pls አጋሩኝ
Dec 03, 20215 engagements
ፊቴን በሳሙና ስታጠብ ፊቴ ነጭ ይሆናል ለምንድነዉ ለፊት ጥራት እና ለቡጉር ማጥፊያ የሚሆን ለወንዶች የምታዉቁት ነገር ካለ pls አጋሩኝ
Dec 03, 2021የፊትህ ቆዳ ደረቅ ስለሆነ ነዉ። በማንኛዉም ሳሙና ስትታጠብ የባሰ ነጭ ይሆናል። ፋርማሲ ሄደህ ለወንድ ደረቅ ፊት የሚሆን ሳሙና ብለህ ግዛ። Face Cleanserም አለልህ For Dry Skin ብለህ ብትገዛ።Cerave and Cetaphil ለሴት አሪፍ የፊት መጣጠቢያ እና Moisturiser አሉ ግን ለሴት ብቻ ይሁን የተመረቱት አላዉቅም።
Dec 03, 2021medicam arif samuna nw tekbtkew after 5 min be hot water tatbew
Dec 03, 2021Lebugiru ret betam arif new
Dec 03, 2021cerave then use moisturizer
Dec 03, 2021Wend lej aydlh atekekabtm
Dec 23, 2021