Hay guys i want your advice ስራ አቆምኩ 100k እጄ ላይ ነበረኝ ከዛም ከዛም ብዬ ያጠራቀምኩዋት እና ንግድ ልጀምር አስቤ ነበር ግን ምን አይነት አለወኩም እና ግን ግራ ገባኝ ብድር እንዴት እንደሚገኝ የቤት ኪራይ ንግድ ፍቃድ እና ብዙ ነገሮችን ሳስብ ግራ ይገባኛል ጓደኛ የለኝም የማናግረው እና እስኪ መንገዱን ጠቁሙኝ ወጣትና በጣም ጎበዝ ሰራተኛ ነኝ እና አጉል improvement motivation ስልጠና የሚሉትን አልፈልግም fake ነው real የሆናችሁ አማክሩኝ እስኪ
Dec 03, 2021lemn brand chama berkash eytekebelk ataterfem kezan tinsh setadeg constant yehon business like suke minamen kezan suku felfite sanbusa chebes tejemeralek business yaw ketelek ayejemerm ketensh nw Big👉Dream Start👉Small Go👉Deep
Dec 03, 2021