ሰላም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ጓደኞቼ በመፅሀፍ ቅዱስ ከአንድ በላይ አታግቡ የሚል ትእዛዝ አለ? ካለ ያገቡ ነቢያት ወንጀለኞች ናቸው ማለት ነው?
Dec 02, 2021ሰውም እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋራ ይተባበራል ይላል እንጂ ከሚስቶቹ ጋራ ይተባበራል አይልም ደግሞ በአዲስ ኪዳን ቅዱስ ጳውሎስ ቢቻላችውስ በክርስቶስ ሳታገቡ ኑሩ ነው የሚለው 🙏
Dec 03, 2021ሰላም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ጓደኞቼ በመፅሀፍ ቅዱስ ከአንድ በላይ አታግቡ የሚል ትእዛዝ አለ? ካለ ያገቡ ነቢያት ወንጀለኞች ናቸው ማለት ነው?
Dec 02, 2021ሰውም እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋራ ይተባበራል ይላል እንጂ ከሚስቶቹ ጋራ ይተባበራል አይልም ደግሞ በአዲስ ኪዳን ቅዱስ ጳውሎስ ቢቻላችውስ በክርስቶስ ሳታገቡ ኑሩ ነው የሚለው 🙏
Dec 03, 2021ነቢያት ለእኛ በሙሉነት ምሳሌ ሊሆኑን አይችሉም ። ምክንያቱም እንደኛው ሰው ናቸው እና ደካሞች ናቸው ። ለሰው የተከለከለ ነገር ለነሱ አይፈቀድም ። ምን ማለት ፈልጌ ነው ሰውን አታመንዝር ብሎ እርሱ ግን ያንን ህግ መተላለፍ የለበትም ። እነርሱ ይህንን ስላደረጉ እኛም ማድረግ የለብንም ። ምናልባት ንጉስ ሰለሞን ያንን ስላደረገ ትክክል ሊመስለን ይችላል ። ግን አይደለም ። እርሱ ከመጀመሪያም አንድ ወንድ እና አንድ ሴት አድርጎ ነው ያጣመራቸው ። እነርሱ ያደረጉትን ሁሉ እንደ ዋስትና ወስደን ምናረግ ከሆነ ከእነርሱ አንዳንዶቻቸው ጣኦታትን አምልከዋል ። ስለዚህ እኛም ይህን ብናደርግ ችግር የለውም ወደሚል ድምዳሜ መሄድ የለብንም ።
Dec 03, 2021yiwlih yene wendm be orthodox hig mangnawm akal bihon higigatuan ketelalefe yiteyekibetal gn fetariachn mehari amlak slehone maninm sew bihon esu wengelegna new esu hatiyategna new malet anchilim esun fetari new miwesnew gn higigatun ketase manignawm sew sleseraw sra yiteyekibetal. tnx
Dec 03, 2021When Jesus said Truly Truly I say to you whoever look at a woman and have lust in his heart commit adultery ...so here is the command ...
Dec 03, 2021ይኼ የሐዲስ ኪዳን ህግ ነው በብሉይ ኪዳን ማስተዳደር ከቻልክ የቻልከው ማግባት ትችል ነበር እነ ሰሎሞን እኮ 600 ሚስት ነበራቸው
Dec 03, 2021When did it forbid in the new testament
Dec 03, 2021