አንድ ግራ ያጋባኝ እና ልጁ በtelagram ነው ማቀው ወደውጭ እንድሄድ process ጀምሬልሀለሁ ቶሎ ፓስፖርት አውጣ አለኝ።ከዚ በፊት በይሆነ ጉዳይ ሸውዶኛል አሁንም ቢያደርገውስ ምን ላርግ እስቲ ትንትን አርጋቹ አስረዱኝ እና ያልተብራራላችሁ ጥያቄ ካለ ጠይቁኝ ግልጽ ካልሆነ እና ተባበሩኝ
Dec 02, 2021Lijun beakal yematakew kehone ena kezi befit matakew kehone lemn tamnewalek sijemer
Dec 03, 2021