Utopian95
#education
ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም ችግር ውስጥ የሆንኩኝ ይመስለኛል ምን መሰላቹ በጣም ጎበዝ ተማሪ መሆን እፈልጋለው ግን የማጠናበት መንገድ ከሌላው የተለየ ነው ማለት ብዙ ጊዜዬን አሳልፍበታለው ግን ያጠናውት ነገር ትንሽ መስሎ ይታየኛል. እና ደሞ የ spelling ችግር አለብኝ በስትክክ spell ማረግ አልችል letterochen ጎበዝ ተማሪዎች የምትባሉ እንዴት ጥሩ ተማሪ እንድሆን የናንተን መንገድ ብትነግሩኝ እና ብታማክሩኝ ደስ ይለኛል. 🙏
Dec 02, 202110 engagements