Hi guys min meselachu tiru mud lay adelewem malet I am addicted by porn & masturbation bizu gize makom felge gn I'cant😔 ena rehab center lemhed bey feraw ena melachu be Tg counsel ena temero misetu endalu awekalew gn beTg yetelewte ale wey? Beakal lemawerat slemefera nw plzzz🙏
Dec 02, 2021ወንድም እኔ ለእንደዚ አይነት ችግር ሰዋዊ መፍትሔ አልነግርህም ደግሞም አላውቅም ። ይህን መጽሀፍ አንብብ ወይም 12 መንገዶችን ተጠቀም አልልህም ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ነገሮች ከሰው አቅም በላይ ናቸው ። አይታይህም እንጂ ሰንሰለት ውስጥ ነህ ፤ በሽቦ በተሰራች ሳጥን ውስጥ ሆነህ ውጭውን ማየት ትችላለህ ነገር ግን መውጣት አትችልም ። እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እያለህ ሌላ ሰው ከሰንሰለትህ የሚፈታህ ያስፈልግሀል ። የዮሐንስ መል እክት 3 4 ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው። 5 እርሱም ኃጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፥ በእርሱም ኃጢአት የለም። 6 በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም። 7 ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው። 8 ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና። 9 ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም። አየህ ዲያብሎስ በእስራት ያኖራቸውን ኢየሱስ እርሱ እስራታቸውን ሰንሰለታቸውን እየፈታ ነጻነትን ሰጠን ። እኛ ሁላችን ደግሞ ኃጢአተኞች ነበርን ። እርሱ ግን ሕያው አደረገን ። ንስሀ ግባ ህይወትንም እንዲሰጥህ እውነተኛውን አምላክ ለምን ። እርሱ ይራራልህ ወንድሜ ። ይቅር ይበልህ ።
Dec 02, 2021