#relationships
ሰላም ሰዎች ተማሪ ነኝ አንዲት ልጅ እወድሻለሁ ስላት እንቢ አለቺኝ ከዛ በማግስቱ ሌላ ሴት ተዋወኩኝ አብረን መሄድ ጀመርን ከዛ እወደዋለሁ አለቺኝ ከዛ ግን ወር ሳይሞላ ትናንትና እናቁም መቀጠል አንችልም ከቤተሰብ ጫና አንፃር የምጎዳህ መሠለኝ አለችኝ ያኔ ምንም አላልኩም ነበር አሁን ምን ልበለላት
Dec 02, 20213 engagements
ሰላም ሰዎች ተማሪ ነኝ አንዲት ልጅ እወድሻለሁ ስላት እንቢ አለቺኝ ከዛ በማግስቱ ሌላ ሴት ተዋወኩኝ አብረን መሄድ ጀመርን ከዛ እወደዋለሁ አለቺኝ ከዛ ግን ወር ሳይሞላ ትናንትና እናቁም መቀጠል አንችልም ከቤተሰብ ጫና አንፃር የምጎዳህ መሠለኝ አለችኝ ያኔ ምንም አላልኩም ነበር አሁን ምን ልበለላት
Dec 02, 2021Yaw lesuwa likebdat yichilal cuz r/sh wust megenagnet mnmn mibal negr silale fikad kelelat yikebdal antm dmo kalagegnehat tigodalh ina bka ihen iyawek gibabet ena iswanm endematachenanikat bedmb nigerat
Dec 02, 2021Mnm tewat beka
Dec 02, 2021i was in the same position, i can share my experience inbox
Dec 03, 2021