ሰላም ውዶቼ ጓደኛ አለኝ እና ከተዋወቅን ገና 3ወር ምን ላማክራቹ ነው ሱስ አለበት እና ምን ላድረግ እንዴት ከዛ ህይወት ላወጣው እችላለሁ በጣም ስለ ጨነቀኝ ነው እባካችሁ ምክራችውን ለግሱኝ አመሠግናለሁ
Dec 01, 2021አሁን እኮ ይሄኒ ደና ሰው የተማረ ስራ ያለው ቢሆን ለፍቅር እራሱ እሺ አትይም ልክ ሱሳም ሲሆን ያሻፍዳችዋል ከዛ አንዴ ያስታቅፍሻል መንገድ ላይ መለመን ትጀምሪያለሽ እውነቱን ልንገርሽ ሱስ ያለበት ሰው አይለወጥም ዘላለም የሰው ልጅ አይቀየርም ፀባዩን እያዳበረ justify እያደረገ ነው የሚኖረው አትጃጃይ
Dec 02, 2021