#relationships
እስቲ ግራ ገባኝ ንገሩኝ ምን ላርግ? ምን መሰላችሁ ልጅቷ የጓደኛዬ የቅርብ ጓደኛ ነች እና ተጣሉ እኔም ላስታርቃቸው ብዬ ያሌለ ተቀራረብን እና ድሮ በስርአት ነበር የምናወራው አሁን ግን ልጅቷ ቶሎ ቶሎ ነው የምትደውለው እሱ አልበቃ ብሏት እኔን እንደምን ታየኛለህ ትለኛለች።ማለት ፍቅር የሚባለው በሽታ ከያዘኝ ቆይቷል መጥፎ ጠባሳ ጥሎ እና ፍቅር ይዟት ይሆን ጓደኛዋም ስላንተ ታስባለች አለቺኝ።እንዳትጎዳ ምን ላድርግ እስቲ የልባችሁን ንገሩኝ????
Dec 01, 20216 engagements