#business
#Business ሰላም ቤተሰቦች በህትመትእና ማስታወቂያ ስራ ላይ የምትገኙ ስለስራው information እንድትሰጡኝ ነበር 1 ለስራው የሚያስፈልገው ካፒታል 2 የማሽኖች ዋጋ , ሞዴል እና የተመረተበት ሀገር 3 ለስራው ይበልጥ ተመራጭ ቦታ ወይም አካባቢ 4 ለስራው የሚያስፈልጉ የማሽኖች ዓይነት ወይም ዝርዝር እና ተጨማሪ የምትሉትን መረጃ ስለመልካም ትብብራችሁ አመሰግናለሁ ።
Dec 01, 20210 engagements