ሰላም እንዴት ናችሁ ? ስላማቹ ይብዛ። ዛሬ የተወሰነ አገራችን ስላለችበት ሁኔታ ሀሳብ እንድንለዋወጥ አስቤ ነው በጨዋነት (ስድብ ምናምን አይነፋም) ። ጠ ሚ ዶክ አብይ የሚመራው ጦርነት ትግራይን ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠር ይመስላችሏል? ወይስ ከአማራና አፋር ክልል ብቻ አስወጥቶ ሚተዋቸው ይመስላችኋል?
Dec 01, 2021ቀላል ይሆናል ብዬ አላስብም ምክንያቱም ጫናው እስካሁን ከነበረው በላይ ይጠነክራል ግን ብቸኛው አማራጭ ነው። አመራሮቹን ማስወገድ እና ማስወገድ።
Dec 02, 2021