Hey guys, እንደማንኛውም ቀን ስራ እየሄድኩ ነበር እና ልክ መስሪያ ቤት አካባቢ ስደርስ የሆኑ ልጆች መኪናቸውን ከቁመው " ታንከር ሰፈር የት ነው?" አሉኝ እና ነገርኳቸው እና ፀሃይ ስለነበር እንሸኝክ ብለውኝ ገባው ከዛ ሹፌሩ ቀስ ብሎ መስኮቱን ዘጋው ከዛ ትንሽ ከሄድን በኋላ በሮቹን ቆለፋቸው የሆነ ነገር ሊያረጉኝ እንደነሆነ እርግጠኛ ሆኜ አውርደኝ ደርሻለው ስለው በሮቹ አይሰሩም በኔ በኩል ውረድ አለኝ ከዛ አውቀክ ነው የቆለፍከው ክፈተው ስለው ከቆለፍኩት ክፈተው አለኝ እና በጣም እየጮህን ተጨቃጨቅን ቦታው ከአዲስ አበባ መውጫ ስለሆነ ብዙ ሰው የለም ሚረዳኝ then እንዳልደባቸው 3 ናቸው መስኮቱን እንዳልሰብረው አይመችም ከዛ ልጆቹን ሳያቸው ቅንድባቸው ላይ 11 ጭረት አለ እና ማውቃትን ትግርኛ ሰብስቤ አዋራዋቸው ከዛ ምን ያስፈራካል ወንድ አደለክ እንዴ ወዲ ሸ*ሙጣ ብለው በትግርኛ ሲያዋሩኝ ትግራዋይ ብሆንም ትግርኛ በደንብ አላውቅም ውረድ ብለው አስወረዱኝ this happens today በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታረጉ ነበር? for peoples who think i am recist i am tegaru and i don't hate nobody
Dec 01, 2021ታርጋ ካለው በደንብ ማየት ነበር ሰዎቹ ሌባ ዘረኛ ናቸው በትግሬነትህ ነው የተረፍከው መቆለፍ ነበር
Dec 02, 2021