ኣር መላ በሉኝ በጭንቀት ልሞት ነው የሆነ ልጅ አለ በጣም ቀጭን ነው እና የእሱን ምላጭ ተጠቅሜ የሆነ ነገር ቆረጠኩበት ..... ልጅ hiv ሊኖርበት ይችላሉ በሚል በጣም ተጨንቄአለሁ ... ግን የእኔን እጅ አልቆርጠኝም ማለት ደም አልፈሰሰኝም ትንሽ ስንጥር የገባ መሰለኝ 😭😭😭😭 መላ በሉኝ
Dec 01, 2021ጀላ ራስ ቀጭን ሰው HIV አለበት ማለት ነው 😑 በያዘህ እንደው ለዚ አስተሳሰብህ 😊
Dec 01, 2021