ሰላም እንዴት ናችሁ በባህሪዬ ከሰዎች ጋር በጣም እግባባለሁ ነገር ግን ምንም በማላውቀው መንገድ ይርቁኛል አንዳንዶቹ በራሳቸው ስህተት ግን ውስጤን የሚያስጨንቀኝ እኔ ምንም ነገር ሳላወራ አወራሽ እንዲ አደረግሽ የሚባለው ነገር 1/2 ሰው ጋር አይደለም በዙሪያዬ ባሉት ሁሉም ጋር ማርያምን ነዉ የምላችሁ የኔ ስህተቶችየቱ ጋር ነው ብዬ በጣም ብዙ ጊዜ ከራሴ ጋር አውርቻለሁ ነገር ግን ከሰዎች ጋር እንደዚ የሚያደርስ የለም ሁሉንም የሚያወራላችሁን ሰው ፊትለፊት እንድናወራ አድጉን ስል ፍቃደኛ አይሆኑም እውነት ጨንቆኛል በዚህ ምክንያት ብቸኛ እየሆንኩ ነው በማላውቀው ነገር እንዲ እየተፈጠረብኝ ህይወቴን እየጠላሁ ነው በጣም ጨንቆኛል እርዱኝ ስሜቱ እንደምታነቡት ቀላልአይደለም ማርያምን ስላረዘምኩት ይቅርታ ጨንቆኝ ና ግራ ተጋብቼ ነው ስለ ቀና መልሳችሁ ፣ምክራችሁ እግዚአብሔርያክብርልኝ አመሰግናለሁ
Dec 01, 2021Be stelot berchi seytan besew joro gebto libetebtsh felgo newna anchi ke amlakesh ga hugni,banchi bekul sehtet esklele dres demo liyachnksh aygebam!!yemtkerbiyachewn sewoch esti mrech ke adis akababi anchin kemiyawekush sewoch yemaytewawek sew tewaweki,lesewoch demo tlk bota ateschi erasesh mistershen hiwotshn tebki,tenkara hugni mamn slawera atesebri!
Dec 01, 2021