በ4 አመት የምበልጣት ታናሽ እህት አለችን አሁን 14 አመቷ ነው 9ኛ ክፍል ናት እና አሁን የሆነ ልጅ ተዋውቃለች ልጁ 1 አመት ይበልጣታል 15 አመቱ ነው ግን እሱ ይውደዳት አይውደዳት በትክክል ባታውቅም እሷ ግን በጣም ትወደዋለች በአካል ሲገናኙ ያፍራሉ ወይም ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ብቻ ሰላም እንኳን አይባባሉም በቴሌግራም ብቻ ነው የሚያወሩት ግን እኔ በእሷ እድሜ ፍቅር ትክክል ነው ብዬ አላስብም በዛ ላይ ገና ከተዋወቁ 2ተኛ ወራቸው ነው እና በቃ እንዳትጎዳ እፈራለሁ እሷ በየቀኑ የገጠማትን ነገር ምንም ሳትደብቅ ነው የምትነግረኝ ባለፈው ልጁን አግኝቼ ምን እንደሚያስብ ጠይቄው ነበር እና ከወደደችኝ እወዳታለሁ አለኝ ምን ለማለት እንደሆነ አልገባኝም ብቻ እኔ በትምህርት ቤት ፍቅር ጥሩ እንዳልሆነ ደጋግሜ ነግሪያታለሁ እሷ ግን እሱን ማሰብ አታቆምም እና በነሱ እድሜ ላይ ፍቅር ትክክል ነው ብላቹ ታስባላችሁ? ነው የምትሉኝ ከሆነ ደግሞ የልጁ መልስ ምን ለማለት ይመስላችሁዋል
Dec 01, 2021are u really her brother?? I mean, i'd kill the dude if my sis did that, ወንድም ብዙ ግዜ protective instinct alew and he overprotective ታናሽ እህት ስትሆን ደሞ, love ur calmness and rly carin for her psyco, And cmoon she just 14🙄🙄 atleast she gotta be 16 or 17 eko
Dec 01, 2021