yid-2
#relationships
ሰላም አንዲትን ልጅ በtg ነበር ያወኳት ሁሌ እናወራለን አልፎ አልፎ እንደዋወላለን እና በቅርቡ እንገናኝ እያለችኝ ነው እኔ ደግሞ ከአዲስ ሰው ጋር ቶሎ የመግባባት ልምድ የለኝም ምን እንደማወራም ግራ ገብቶኛል ምን ትመክሩኛላችሁ ??
Dec 01, 20213 engagements
ሰላም አንዲትን ልጅ በtg ነበር ያወኳት ሁሌ እናወራለን አልፎ አልፎ እንደዋወላለን እና በቅርቡ እንገናኝ እያለችኝ ነው እኔ ደግሞ ከአዲስ ሰው ጋር ቶሎ የመግባባት ልምድ የለኝም ምን እንደማወራም ግራ ገብቶኛል ምን ትመክሩኛላችሁ ??
Dec 01, 2021Lijitwa ketemechechih bro kemtameltih agignat ena tefatetu dmo man yitawekal wey isua sociable hona tigelagilh yihonal
Dec 01, 2021Ezi benimekrik mnm lewet yelewm kante gar anihde....beka atichenanek feta bel aleke
Dec 01, 2021Eshi belat bakh yemetaw yemta
Dec 01, 2021