Guys Sle micro chips mn tasbalachu Emibalew neger ewnet new??
Dec 01, 2021እኔ ስለ ቺፑ ያለኝ እይታ ይህ የመገበያያ ስርአትም እንበለው ቴክኖሎጂ ብቻ ሐሰተኛው ክርስቶስ ከመጣ በኋላ በድንቅና ተአምራቱ አለምን ካሳተ በኋላ በምድር ላይ ፌክ የሆነ ሰላምን ካደረገ በኋላ የአለምን ስርአት መቀየር ስለሚፈልግ ያኔ ይህን ነገር አስገዳጅ እና አስገዳጅ ያደርጉታል። እናንተም ያነሳችሁትን ሀሳብ አከብራለሁ ። እኔም የማላውቀው ብዙ ነገር ስላለ ማለት ነው ።
Dec 01, 2021