Guys እንዴት ናቹ 18 አመቴ ነው እና ሙሉ ፊቴ ማለት ይቻላል ፀጉር አለበት ከግንባሬ ውጪ nd i even hate my own face nd i didn't want to see my face in the mirror cuz of this😭 ፂም ቢሆን ችግር የለውም ግን ሙሉ ፊቴ ላይ ፀጉር ምን የሚሉት ነው አይኔ አከባቢ ራሱ አለ Everyone pls help me how i removed it? Fr አሳስቦኛል ራሴን ማየት ራሱ አስጠላኝ shave ካረኩት ይበዛል ድጋሜ እንዳይበቅል ማጥፊያ ካለ እባካቹ? በጨረር ምናምን ይጠፋል?
Nov 30, 2021Dembel jerba alu melegn electrolysis yemiseru.... marsha yekedo hekmna mnamn nw semu
Dec 01, 2021