ሰላምነዋ ኣ ሰዎች✌️ ....አለው! አማራ ክልል ውስጥ በተከሰተው ነገር የትግሬ ተወላጅ የሆኑ ሰዎች ትግሬ በመሆናቸው ብቻ እየተጠፈነጉ እስርቤት እየተወረወሩ ነው። በዚህ ምክንያት በጣም ተጎድቻለሁ አዝኛለሁ ከባድ stess ውስጥ ነኝ ይህንንም ዘመንለማየት በቅቻለሁ🥺 ማለት ሁሉም የጁንታ ደጋፊ ሊሆን አይችልም ... እንዴት አንድ መንግስት ወንጀል ያለበትን እየመረመረ እያወጣ አያስርም?..ብቻ ልክ አይደለም ግን እናንተ ምን ትላላችሁ? ልክ ነው ብላቹ ታምናላችሁ? ዘርን እየመረጡ ያለምንም ምክንያት ማሰር ?????
Nov 30, 2021Your people kill so many Amharas just because they are Amhara even if they are not in any political parties bante sewoch yetegedelut enatochina hitsanat ye Abiy degafi honew no bechirash yetaserut gin netsa kehonu yifetalu at least they are not raped by 5minamin wendoch
Nov 30, 2021