#personal
ሰላም guys በህጋዊ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሞክሬ ሞክሬ አልሳካ አለኝ እና በስደት መውጣት እፈልጋሁ እንዴት እንደሆነ knowledge ያላቹ አካፍሉኝ
Nov 30, 20218 engagements
ሰላም guys በህጋዊ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሞክሬ ሞክሬ አልሳካ አለኝ እና በስደት መውጣት እፈልጋሁ እንዴት እንደሆነ knowledge ያላቹ አካፍሉኝ
Nov 30, 2021ስደት ማለት ተቅበዝብዞ መሞት ነው በስደት ከ100ሰው 90ያህሉ ወይ ይሞታሉ ወይ እስር ቤት በስብሰው ይመለሳሉ ብቻ ሂወትህን አታጨልመው ቀን እስኪመጣ ጠብቅ ፀልይ
Nov 30, 2021እና ወንጀል ባደባባይ ይሻላል አልክ 🤔
Nov 30, 2021eski enem yasebku new linkhn laklgn
Nov 30, 2021