በጣም ያፈቀርኩት ልጅ አለ በህይወቴ ወንድ ልጅ ልክ እንደጨዋታ ስቄ የማልፈው ነበርኩ በፍፅም ሰው ያለበት ቦታ ወይ ከጓደኞቼ ጋር ነበር የምሄደው እራሴን ለመጠበቅ አሁን ለይ ግን እሱን ባየኹት ቅፅበት እቀየራለሁ እሱ ካለኝ የትም እኸዳለሁ ምንም ቢለኝ ምንም አደርጋለሁ እስከማለት በጣም በትንሽ ጊዜ አምኜዋለሁ ግን በነካኝ ቁጥር ይነዝረኛል ኢትዮጵያዊነቴ ሀይማኖቴም ሴትነቴም ከጋብቻ በፊት አይፈቅድም አሁን የኔ ጥያቄ ወደ እሱ አስተሳሰብ ልሂድ ወይስ በአቆሜ ፀንቼ ፍቅሬን ልተው እባካችሁ ላብድ ነው😭😭😭😭ከሁላችሁም መልስ እጠብቃለሁ
Nov 30, 2021አሁን ያለሽበትን እድሜ ባላቅም እስቲ 5 ወይም 10 አመት በሇላ በሂወትሽ ሊኖር ስለሚችሉ ነገሮች አስቢ አንቺ ከሱ ጋር መሆን ትፈልጊ ይሆናል እሱስ ❓ as men የምንፈልገውን ካገኘን we don't give a fu*k ይሄን ስል ስለሱ አውቄ አይደለም things ግን እንደድሮ ላይሆኑ የሚችሉበት ጊዜ ይመጣል ያን ህመም መቋቋም ትችያለሽ ክብረ ንፅህናሽን maybe ምን ያህልም ጊዜ ቆዩ ማቆሸሽ ይገባዋል እርሱ አብሮሽ ባይሆን የወደፊት ሂወትሽን ማበላሸቱ ይሻላል ካንቺ ጋር እስከለተሞቴ የሚለውን በቃልኪዳን ያሰረሽን ቅር ማሰኘት ተገቢ ነው ብዙ ማውራት አልችልም ግን don't make dam dame decisions do not make your more miserable then today
Nov 30, 2021