NavyHippo66125
#education
ሰላም ቤተሰብ...... እኔ የምጠይቃችሁ አሪፍ የምትሉትን የቋንቋ ትምህርት ቤት ጠቁሙኝ እስኪ....ገንዘቡንም ምን ያህል ይሆን ይሆን? ዘንድሮ ነው የ G12 ፈተና የተፈተንኩት ..or ደግሞ ሌላ የሚሻል ነገር ካለ እንድማር ጠቁምኝ pls?
Nov 29, 20214 engagements
ሰላም ቤተሰብ...... እኔ የምጠይቃችሁ አሪፍ የምትሉትን የቋንቋ ትምህርት ቤት ጠቁሙኝ እስኪ....ገንዘቡንም ምን ያህል ይሆን ይሆን? ዘንድሮ ነው የ G12 ፈተና የተፈተንኩት ..or ደግሞ ሌላ የሚሻል ነገር ካለ እንድማር ጠቁምኝ pls?
Nov 29, 202112ኛ ክፍል ከተፈተንሽ ቋንቋ አትማሪ ከተመረቅሽ በኋላ ስራ እስክታገኚ ጊዜ ስለሚወስድ አሁን ሙያዎች ተማሪ። ሜካፕ፣ዲኮር ስራ፣ ፋሽን ዲዛይኒንግ፣ ኬክ ስራ፣ ግራፊክ ዲዛይን። በአጭር ጊዜ ያልቃሉ
Nov 29, 2021You can easily learn language through movies or watching some videos mnamn instead u should learn Graphic design,photography or some other courses based on ur interest
Nov 29, 2021