Loren24
#personal
urgent urgent ነገ ነው ፓስፖርት ቀጠሮዬ እና የት ሄጄ ነው የምቀበለው በስሜ ስፔሊንግ ወዳለ ፖስታ ቤት ወይስ ዋናው ኢምግሬሽን ምንም አሻራ ምናምን አልሰጠሁም
Nov 28, 20215 engagements
urgent urgent ነገ ነው ፓስፖርት ቀጠሮዬ እና የት ሄጄ ነው የምቀበለው በስሜ ስፔሊንግ ወዳለ ፖስታ ቤት ወይስ ዋናው ኢምግሬሽን ምንም አሻራ ምናምን አልሰጠሁም
Nov 28, 2021Le nege yeteketerkbeten , ledet card yekefelkbetn mnan yezeh immigration hid mekebeya ken yenegruhal
Nov 28, 2021የምን መቀበል ነው.. ቀጠሮ የሰጡህ/ሺ ለአሻራ እና መረጃ ቼክ ለማረግ ነው.. ስለዚህ ዋናው ኢሚግሬሽን ነው መሄድ በጠዋት
Nov 28, 2021የት ነው ዋናው ኢምግሬሽን
Nov 29, 2021