Selam እኔ ምላቹ የሆነ ልጅ በtg ተገናኝተን ነበር እና እንደ ቀልድ ማውራት ጀመርን ሁሌ እሱ ይደውላል ምናምን እና እኔ ከሱ ጋር መቀጠል አልችልም እና እንዴት መራቅ ነው ያለብኝ በዛ ላይ ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው እና እንዴት እሱ ሳልጎዳው ልራቅ መፍትሄ ካላቹ
Nov 28, 2021What make u think he is gonna be hurt just because he gave u attention😂? stop foolin urself kid
Nov 28, 2021