Deserved99
#education
Hi Guys, 20 አመቴ ነው። እና ፖላንድ በትምህርት ለመሄድ አጠቃላይ ወጪ(የትምህርት ሴሚስተር ክፍያ፣ የኤጀንት ክፍያ፣ የAdmission ክፍያን ጨምሮ) ወደ 150,000 ያስፈልገኛል። ቤተሰብ መጠየቅ በጣም ሼም ስለያዘኝ (plus risk ስለምፈራ) loan ምናምን የማገኝበት መንገድ ካለ የምታውቁትን እንድትነግሩኝ ነበር Loan የሚሰጥ ባለሃብት or Company or anything...
Nov 28, 202110 engagements