#business
ሰላም Guys አነስ ያለች Gym ቤት ለመክፈት ፈልጌ ነበር እና ምን ማሟላት አለብኝ ?
Nov 28, 20214 engagements
ሰላም Guys አነስ ያለች Gym ቤት ለመክፈት ፈልጌ ነበር እና ምን ማሟላት አለብኝ ?
Nov 28, 2021Dumbbells and barbells Gym machineries Wide mirror Close hungers Cashier (book keeper) + desk Chairs Printed Gym workout steps Stickers of bodybuilders . . . Enezi egna sefr cominal lay yale gym west yalu negerich nachew
Nov 28, 2021እኔ በግሌ የኬብል መሳሪያዎችን ብቻ ለጊዜው ብታስገባ ጥሩ ይመስለኛል ። ለምን በአንድ አንድ ላይ በተሰራ መሳርያ ብዙ የሰውነት ክፍልህን ማሰራት ስለምትችል ማለት ነው ። ደሞም በጣም ለውጥ ታይበታለህ የኬብል ስራ ። እና ደሞ የሙሉ ሰውነት መስሪያ ቢሆን ጥሩ ነው ። ያው አቅምህን ሳላውቅ ብዙ ዘረዘርኩኝ እንግዲህ ይቅርታ ።
Nov 28, 2021@Addis_View inbox me plz
Dec 18, 2021Enem hasabu alegn eske snt mifej yemeslekal?
Dec 02, 2021